Jump to content

ሩማንኛ

ከውክፔዲያ
የ06:14, 4 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የሮማንኛ ቀበሌኛዎች የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች

ሮማንኛ (română /ሮማና/) በተለይ በሮማንያ የሚነገር ቋንቋ ነው።

ሞልዶቭኛ የሩማንኛ አይነት ነው።

Wikipedia
Wikipedia