Jump to content

ገመድ

ከውክፔዲያ
የ20:18, 8 ጁን 2023 ዕትም (ከWikiBayer (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ለረጅም የዓሳ ማጥመድ የሚያገለግል የገመድ ጥምጥም

ገመድ የሰለሉ ስንጥርጣሪዎች (fibres) (ለጥንካሬ እና ለማያያዝ ሲባል) በተለያየ መንገድ ተፈትለው የሚዘጋጅ ርዝመት ያለው ነገር ነው። ጥሩ የልጠጣዊ ጥንካሬ (tensile strength) ያለው ቢሆንም፤ በጭሞቃዊ ጥንካሬ (compressive strength) በኩል ግን ደካማ ነው። እነዚህ ሁለት ባህሪያት የሚያመለክቱትም ገመድ ለመጎተት እንጂ ለመግፋት እንደማያገለግል ነው።