Jump to content

ናሳ

ከውክፔዲያ
የ11:40, 8 ጁላይ 2023 ዕትም (ከ196.188.180.75 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ናሳ (እንግሊዝኛ፦ NASA ወይም National Aeronautics and Space Administration «ብሔራዊ ሥነ ጥያራና ጠፈር አስተዳደር») የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ተቋም ነው። ተግባሩ የበረራ እና የጠፈረኛ ትምህርት ልማት ነው። ከ1951 ዓም ጀምሮ ሠርቷል። መቀመጫው በዋሺንግተን ዲሲ ይገኛል።

ናሳ [ NASA ]