ሥነ ዕውቀት
Appearance
ሥነ ዕውቀት በሂደት ጓጉለው ለብቻቸው ከወጡ የፍልስፍና ዘርፎች አንዱ ሲሆን የጥናቱ ትኩረት ዕውቀትን እራሱን በመመርመር ላይ ያተኩራል። ዕውቀት ምንድን ነው? መሰረቱና ወሰኑስ ምንድን ነው? ወይንስ ዕውቀት መሰረትም ሆነ ወሰን የለውምን? ከዚያ ባሻገር፣ እውነታ፣ ዕምነት እና ምክንየት ከዕውቀት ተፈጥሮ ጋር ያላቸውን ዝምድና ያስሳል። ጥርጣሬንና ሌሎች በዕውቀት ላይ ሊነሱ የሚችሉ ተቃውሞዎችን የሚመመረምር ክፍልምን ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |