Jump to content

ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ

ከውክፔዲያ
የ19:51, 11 ማርች 2024 ዕትም (ከQuinlan83 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

==

ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ግዛት እስከ መስከረም 121974 እ.ኤ.አ.
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና

==


ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በውርስ የሚገኝ የኢትዮጵያ የአገዛዝ ሥርዓት ነው። ይህም የቆየው የዘውዳዊው አገዛዝ እስከአለቀበት 1966 ዓ.ም. ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የሀገሪቱ ርዕሠ ብሔር እና ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ያገለግላሉ። ሥርዓቱ ለንጉሠ ነገሥቱ የህግ አውጭህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚነትን ስልጣን ይሰጣል። የዚህ ዓይነቱ አገዛዝ ህገ-መንግስታዊ ዘውድ ይባላል።