ካማሺ (ወረዳ)
Appearance
(ከCkamash Birhanu የተዛወረ)
ካማሺ (ወረዳ) | |
ካማሺ (ወረዳ) | |
ካማሺ በቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።
ካማሽ ማለት በጉሙዝኛ የሁለት ወንድማሞች ሴራ ነው። ይሄ ማለት በድሮ ዘመን በቤንሻንጉል ጉሙዝ በካማሽ ዞን በካማሽ ወረዳ በሚገኘው ቀበሌ ውስጥ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህ ሁለት ሰዎች በአንድ አከባቢ የሚኖሩ ነበሩ እናም በጉሙዝ ባህል የለወጥ ጋብቻ ስለ ነበረ ሁሉቱም ሰዎች እህቶዎቻቸው ተለዋዉጠዉ ሚስት ያገቡት ።እናም አንድ ቀን እንዚህ ሰዎች አደን ይሄዳሉ እናም አንዱ ጎሽ በጦር ይዋጋል። ከዚያም ጓደኛው ጎሹ ላይ ይደግማል። ከዚያም ጎሹ ይሞታል። ከዚያም ጎረበት፣ ቤተሰብ እና የሰፈሩ ሰዎችን ሲጠይቋቸው «ከማን ጋር ነው የገድልከው» ሲሉት ከአማቼ ጋር ነው አለ። እንግዲህ በጉሙዝኛ አማች ማለት "ማሺ" ማለት ነው ። እናም ካማሽ ማለት በጉሙዝኛ ከአማቼ ጋር ማለት ነው ።
ዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
---|
የካማሺ (ወረዳ) አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |