Jump to content

ዩሊዩስ ቄሳር

ከውክፔዲያ
(ከJulius Caesar የተዛወረ)
ዩሊዩስ ቄሳር

ዩሊዩስ ቄሳር (ሮማይስጥ፦ Julius Caesar፤ 108-52 ዓክልበ. የኖረ) ከ57 እስከ 52 ዓክልበ. ድረስ የሮሜ መንግሥት አምባገነን ነበር።