መልዕክት:Captchahelp-text

ከውክፔዲያ

አንዳንዴ 'ስፓም' የተባሉት ያልተፈለጉ መልእክቶች የሚላኩ ሰዎች በመኪናነት አማካይነት በብዙ ድረገጽ ላይ የማይገባ ማስታወቂያ በመልጠፍ ላይ እየተገኘ ነው። ይህን የማይገባ መያያዣ ማስወገድ ቢቻለም አስቸጋሪ ናቸው።

ስለዚህ በመጀመርያ አባልነት ሲገቡ ወይም አንዳንዴ የውጭ ድረገጽ አድራሻ ሲጨመር የፕሮግራሙ ሶፍትዌር 'ካፕቻ' የእንግሊዝኛን ቃላት ወይም የቁጥር መልስ እንዲዳግሙ ለፈተና ይጠይቃል። ይህ አደራረግ ለመኪናነት ቀላል ተግባር ሰላማይሆን፥ እውነተኛ ሰው ከሆነ ለመልጠፍ ያስችለዋል ነገር ግን መኪናነት ከሆነ ዕንቅፋት ይሆንበታል።

ይህ ዘዴ ከመልጠፍ ያለግባብ ቢከለክልዎ እባክዎ መጋቢን ይጠይቁ።

አሁን ( <= 'back' ) በbrowserዎ ላይ ይጫኑ።