Jump to content

ሥርዓተ አፅም

ከውክፔዲያ
(ከSkeletal system የተዛወረ)
የሰው ልጅ አጽም ሥርዓት

ሥርዓተ አጽም የተባለው፡ የሠው ልጅ ለተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ ማለትም መላው አካላችንን የተለያዩ ነገሮችን እንዲያደርግ የሚረዳ ሥርዓት ነው። የአጽም ሥርዓት ፪፻፮ ዉስጣችን ያሉ አጥንቶችን ያቀፈ ነው። ይህ ደግሞ ሰውነታችን ኣንድ ቁመንና እንዲኖረው ይረዳል።