አባል:Hilawe~amwiki
Appearance
ሕላዌ ፦ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ኗሪ፣ ዘላለማዊ..ከዚህ እስከዚህ ጊዜ ድረስ ይኖራል ተብሎ ጊዜ ወሰን ሊቀመርለት የማይቻል ሕልው ማለት ነው..ይህም አለምን ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው ።