ላቲን አሜሪካ ማለት በስሜን አሜሪካ ወይንም በደቡብ አሜሪካ ያሉትና ከሮማይስጥ የደረሱት ልሳናት (እስፓንኛ፣ ፖርቱጊዝኛ ወይም ፈረንሳይኛ) በይፋ የሚነገሩባቸው አገራት ማለት ነው።