Jump to content

ሌባ

ከውክፔዲያ
Paul-Charles Chocarne-Moreau, The Cunning Thief, 1931

ሌብነት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እንደሚተረጉመው ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ የሌላ ሠውን ንብረት ያለባለቤቱ ፍቃድ መውሰድ ነው። በተለምዶ ግን ሌብነትን ከማምታታት፣ ማችበርበር እና ሌሎች ድርጊቶች ጋር ያመሳስሉታል። በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሌባ እየተባሉ ይጠራሉ። ተግባሩ እድሜፆታ የትምህርት ደረጃን የማይጠይቅ ነው።