ከ«ኦክሲጅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ ሎሌ መጨመር: lmo:Ussigen |
ጥ ሎሌ መጨመር: vec:Osìgeno |
||
መስመር፡ 126፦ | መስመር፡ 126፦ | ||
[[ur:آکسیجن]] |
[[ur:آکسیجن]] |
||
[[uz:Kislorod]] |
[[uz:Kislorod]] |
||
[[vec:Osìgeno]] |
|||
[[vi:Ôxy]] |
[[vi:Ôxy]] |
||
[[war:Oksiheno]] |
[[war:Oksiheno]] |
እትም በ00:36, 4 ጁን 2010
ኦክስጅን ከግሪክ ὀξύς (ኦክሲስ) 'አሲድ' ወይም የአሲድ ጣእም ያለው እና γενής (ጀነስ) 'አባት'ከሚሉት ቃላት የመጣ ነው። የዚህ ንጥረ ነገር አቶማዊ ቁጥር 8 ሲሆን የሚወከልበት ውክል O ነው። በከፍተኛ ሁኔታ የመፀግበር ባህሪ ያለው ሲሆን የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ የፔሬድ ሁለት ኢ-ብረታ ብረት ንጥረነገሮች አባል ነው።