ከ«ሥነ ሕይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.6.5) (ሎሌ ማስተካከል: tl:Biolohiya |
Ripchip Bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስወገድ: iu:ᐆᒪᔅᓱᓯᖃᕐᑐᓕᕆᓂᖅ/umasusirkartuliriniq |
||
መስመር፡ 81፦ | መስመር፡ 81፦ | ||
[[is:Líffræði]] |
[[is:Líffræði]] |
||
[[it:Biologia]] |
[[it:Biologia]] |
||
[[iu:ᐆᒪᔅᓱᓯᖃᕐᑐᓕᕆᓂᖅ/umasusirkartuliriniq]] |
|||
[[ja:生物学]] |
[[ja:生物学]] |
||
[[jbo:mivyske]] |
[[jbo:mivyske]] |
እትም በ19:16, 14 ፌብሩዌሪ 2012
ሥነ፡ሕይወት ወይም ባዮሎጂ የሕይወት ጥናት ነው። ባዮሎጂ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ባሕሪ፣ ጸባይ፣ አፈጣጠር እና ከአካባቢያቸው ጋር እርስ በርስም ያላቸውን ግንኙነት ያጠናል። በባዮሎጂ ስር አጅግ በጣም ብዙ ንዑስ ጥናቶች አሉ።
ታሪክ
ቃሉ «ባዮሎጂ» ከግሪክ ቃሎች የተሰራ ነው። በግሪከኛ «ቢዮስ» (βίος) ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» (λόγος) ጥናት ማለት ነው።