ከ«የአቅጣጫ ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: os:Комплексон нымæц
r2.7.3) (ሎሌ ማስተካከል: kk:Комплекс сан
መስመር፡ 52፦ መስመር፡ 52፦
[[jbo:relcimdyna'u]]
[[jbo:relcimdyna'u]]
[[ka:კომპლექსური რიცხვი]]
[[ka:კომპლექსური რიცხვი]]
[[kk:Комплекс санның аргументі]]
[[kk:Комплекс сан]]
[[km:ចំនួនកុំផ្លិច]]
[[km:ចំនួនកុំផ្លិច]]
[[ko:복소수]]
[[ko:복소수]]

እትም በ12:26, 10 ሜይ 2012

የአቅጣጫ ቁጥር በጨረር ተመስሎ

የአቅጣጫ ቁጥር በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የውን ቁጥር ሲሆኑ፣ i (በሂሳብ) ወይም j (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ናቸው፣ ዋጋቸውም ነው።

i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት

አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180o ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180o ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90o ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።