Jump to content

ሐሙስ

ከውክፔዲያ
(ከሓሙስ የተዛወረ)

ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።

ቋንቋ ስም ትርጉም
ጀርመንኛ Donnerstag (ዶነርስታግ) የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን
ቻይንኛ 星期四 (ሺንግ ጪ ስር)) አራተኛው ቀን ከሳምንት
እስፓንኛ Jueves (ህዌቨስ) ጁፒተር (አምላክ) ቀን
ፈረንሳይኛ Jeudi (ዡዲ) የጁፒተር ቀን
ጣልኛ Giovedì (ጆቬዲ) የጁፒተር ቀን
እንግሊዝኛ Thursday (ርዝደይ) የነጎድጓድ ቀን
ሆላንድኛ Donderdag (ዶንደርዳግ) የነጎድጓድ ቀን
ጃፓንኛ 木曜日 (ሞኩዮቢ) የጁፒተር (ፈለክ) ቀን
ፖርቱጊዝ Quinta-feira (ኪንታፈይራ) አምስተኛው ቀን
ዘመናዊ ግሪክ Πέμπτη (ፐምፕቴ) አምስተኛው ቀን
ዕብራይስጥ יום חמישי (ዮም ሐሚሺ) አምስተኛው ቀን