ሪጋ አስረካቢ
Appearance
ሪጋ አስረካቢ የአስረካቢ ዓይነት ሲሆን፣ ከሌሎች አይነት አስረካቢዎች የሚለየው የማይቆራረጥ ወይንም የማይዘል በመሆኑ ነው። ማለትም፣ ግቤቱ በትንሹ ሲለወጥ፣ውጤቱም እንዲሁ በትንሹ ይለወጣል እንጂ አይዘለምም፣ ወይንም በብዙ አይለወጥም።
አንድ አስረካቢ ነጥብ ላይ ሪጋ አስረካቢ ነው የሚባለው፡ | |
አስረካቢ ነጥብ , ላይ ሪጋ ነው ሚባለው፣ የሚከተለው ጥግ እውነት ሲሆን ነው። | |