ስሎቫክኛ

ከውክፔዲያ
ስሎቫክኛ የሚነገርበት ሥፍራዎች (ብጫ፤ A1-7)

ስሎቫክኛ (slovenčina /ስሎቨንቺና/) በስሎቫኪያ ውስጥ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። እንደ ቸክኛ ይመስላል።

Wikipedia
Wikipedia