ሥነ ሕንፃ ማለት የሕንጻዎች ወይም የማናቸውም ሌሎች መዋቅሮች የማቀድ፣ ንድፍና የማገንባት ሂደትና ውጤት ነው፣ እንዲሁም የሂደቱና የውጤቱ ሥነ ጥበብና ሳይንስ ጥናት ነው።