Jump to content

ተውላጠ ስም

ከውክፔዲያ

ተውላጠ ስምሰዋስው ለሰው ወይም ነገር ስም ምትክ ሊሆን የሚችል ተራ ቃል ነው።

ምድብ ተውላጠ ስም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አማርኛ ዋና ምድብ ተውላጣ ስሞች እንዲህ ናቸው፦

  • 1ኛ ነ. ፡ እኔ
  • 2ኛ ነ. ፡ አንተ / አንቺ / እርስዎ
  • 3ኛ ነ. ፡ እርሱ / እርሷ / እርሳቸው
  • 1ኛ ብ. ፡ እኛ
  • 2ኛ ብ. ፡ እናንተ
  • 3ኛ ብ. ፡ እነርሱ

እያንዳንዱ ቋንቋ ለየራሱ የተለየ ምድብ ተውላጠ ስም አከፋፈል ዘዴ አላቸው፤ እንደ ጾታ፣ ቁጥር ወይም ለተናጋሪዎች ግንኙነት ወይም ክብር ረገዶች የተመሠረተ አከፋፈል ሊሆን ይችላል።