ቼክኛ

ከውክፔዲያ
ቼክኛ የሚነገርበት ሥፍራዎች (ብጫ፤ C1፣ C2፣ C3)

ቼክኛ (čeština /ችሽቺና/) በቼክ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። እንደ ስሎቫክኛ ይመስላል።

Wikipedia
Wikipedia