ኒው ጊኒ

ከውክፔዲያ

ኒው ጊኒኦሺያኒያ የተገኘ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በኢንዶኔዥያና በፓፑዋ ኒው ጊኒ ይካፈላል።

ደሴቱ የሸንኮራ ኣገዳ እንዲሁም የሙዝ መነሻ እንደ ሆነ ይታመናል። ከዚህም በላይ በአትክልትም ሆነ በእንስሳት በኩል ብዙ ብርቅዬ ዝርዮች አሉ።