Jump to content

አሕጉር

ከውክፔዲያ

ኣሕጉርምድር ያለው ትልቅ ቅጥልጥል መሬት ክፍል ነው። በጠቅላላ 7 አሕጉሮች እንዳሉ ስምምነት ይኖራል፤ አፍሪቃእስያአውሮፓስሜን አሜሪካደቡብ አሜሪካአውስትሬሊያ እና አንታርክቲካ ይቆጠራሉ። በሌሎች ዘንድ ኦሲያኒያ አውስትሬልያንና በፓሲፊክ ውቅያኖስ ያሉትን ደሴቶች አንድላይ ያጠቅልላል። በሌላ አቆጣጠር ስሜንና ደቡብ አሜሪካ አንድላይ እንደ አሜሪካዎች ወይም አውሮፓና እስያ አንድላይ እንደ አውርስያ ናቸው።


የዓለም አሁጉሮች
አፍሪቃ
እስያ
አውሮፓ
ኦሺያኒያ
ሰሜን አሜሪካ
ደቡብ አሜሪካ
አንታርክቲካ
ስሜን አሜሪካ|

አንታርክቲካ| አውሮፓ| አውስትሬሊያ| አፍሪቃ| እስያ| ደቡብ አሜሪካ