Jump to content

አርክቲክ ውቅያኖስ

ከውክፔዲያ
አርክቲክ ውቅያኖስ

አርክቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Arctic Ocean) በምድራችን ከሚገኙ ፭ዋና ዋና ውቅያኖሶች በስፋቱ የመጨረሻው ትንሽ ውቅያኖስ ነው።[1]ምድራችንሰሜን ጫፍ አርክቲክ አካባቢ የሚገኘው ይህ የውሃ አካል የመጨረሻው የሰሜን አቅጣጫ ጫፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።