አባይ ወይስ ቬጋስ
Appearance
አባይ ወይስ ቬጋስ |
|
ርዕስ በሌላ ቋንቋ | Abay vs Vegas (እንግሊዝኛ) |
ክፍል(ኦች) | የመጀመሪያ |
የተለቀቀበት ዓመት | 2010 እ.ኤ.አ. |
ያዘጋጀው ድርጅት | ቴዲ ስቱዲዮ |
ዳይሬክተር | ቴዎድሮስ ተሾመ |
አዘጋጅ | ቴዲ ስቱዲዮ |
ምክትል ዳይሬክተር | ያሬድ ሹመቴ |
ጸሐፊ | ቴዎድሮስ ተሾመ |
ሙዚቃ | ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ) ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ |
ኤዲተር | |
ተዋንያን | ሰለሞን ቦጋለ ብሌን ማሞ ቴዎድሮስ ተሾመ ግሩም ኤርሚያስ ማስተዋል አራጋው ተስፉ ብርሃኔ እና ሌሎችም |
የፊልሙ ርዝመት | 135 ደቂቃ |
ሀገር | ኢትዮጵያ |
ወጭ | |
ገቢ | |
ዘውግ | {{{ዘውግ}}} |
የፊልም ኢንዱስትሪ | የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ |
አባይ ቨርሰስ ቬጋስ በኢትዮጵያዊያን እና በውጭ ሀገር ዜጎች የተሰራ ፊልም ነው። ይህ ፊልም ከኢትዮጵያ ፊልሞች ለየት የሚያደርገው በተሻለ የፊልም ዕውቀት እና የፊልም መሳሪያዎች በተለይም Red One በተባለው ካሜራ የተቀረጸ ፊልም በመሆኑ ነው። ቀረፃዎች በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ ከተሞች ተደርገዋል። በፊልሙ ላይ ዳይሬክተሩ ቴዎድሮስ ተሾመን ጨምሮ ሌሎች አንጋፋ እና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች መታየት የጀመረ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።
ይህ ፊልም ሙሉ ፕሮዳክሽኑ በቴዲ ስቱዲዮ ፕሮዳክሽን የተሠራ ሲሆን የእያንዳንዱ ተሳታፊ የስራ ድርሻ ከዚህ እንደሚከተለው ነው።
- ደራሲ እና ዳይሬክተር፡ ቴዎድሮስ ተሾመ
- 1ኛ ረዳት ካሜራ፡ ሳልቫዶር ቬጋ
- 2ኛ ዩኒት ፎቶግራፍ ዳይሬክተር፡ ብስራት ጌታቸው
- የፎቶግራፍ ዳይሬክተር፡ ማቲያስ ሹበርት
- ረዳት ዳይሬክተር /ኢትዮጵያ/፡ ያሬድ ሹመቴ
- ፕሮዳክሽን ማናጀር /ኢትዮጵያ/፡ በኃይሉ ተሾመ፣ ነብዩ ታደሰ
- ማጀቢያ ሙዚቃ፡ ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)፣ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ)
- ላስ ቬጋስ ፕሮዲዩሰር፡ ትሬቨር ጆንስ
- ድምጻውያን፡ ሃመልማል አባተ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ማዲንጎ አፈወርቅ
- ስክሪን ፕሌይ፡ ቴዎድሮስ ተሾመ፣ ሠለሞን ቦጋለ፣ ፈለቀ አበበ፣ ያሬድ ሹመቴ፣ ማርክስ ናሽ
- ዋና አዘግጅ፡ ቴዎድሮስ ተሾመ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |