ኢንዶኔዥኛ

ከውክፔዲያ

ኢንዶኔዥኛ በተለይ በኢንዶኔዥያ የሚነገርና የአገሩ ይፋዊ ቋንቋ ነው። የመላይኛ ቀበሌኛ ነው።