እሳተ ገሞራ
Appearance
እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሲፈስ ይፈጠራል። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ መገኘት አለባቸው። አፈናው ተራራው እንዲፈነዳ ሲያደርግ፣ ማግማው ደግሞ ተራራው ውስጥ አመድ፣ ድኝ፣ የውሃ እንፋሎት፣ እና ሌሎች ጋዞችና ብጥስጣሽ ዓለቶች እንዲፈናጠሩ ያደርጋል።
- እሳተ ጎሞራ ድረ ገጽ Archived ጁን 3, 2004 at the Wayback Machine
- የእሳተ ጎሞራ መዝገበ ቃላት Archived ሴፕቴምበር 22, 2007 at the Wayback Machine
- መዝገበ ቃላት Archived ሴፕቴምበር 14, 2007 at the Wayback Machine
- እሳተ ጎሞራ ስለ መተንበዩ ቢቢሲ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |