Jump to content

ከፋኛ

ከውክፔዲያ

ከፋኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው።

ይህ የቋንቋ መደብ ከፍ1.5 ምሊዮን በላይ በሚደርሱ በካፈቾ ቤሄረሰብ የሚነገር የቋንቋ ነው። ይህ የቋንቋ እንደ ማነኛውም ቋንቋ የራሱ የሆነ ሰዋሰዋዊ ባህሪ ያለዉና በቀላሉ ልለመድ የሚችል ቋንቋ ነው። ቋንቋዉ 5 አናባቢ (AEIOU)፣ 22 ተነባቢ (BC DFGHJKLMNPQRSTWXYChShPh) እና 5 የተዉሶ ፊደላትን(Z V TS NY ZH) የያዘ ነው። በሌለ መንገድ ደግሞ ከ1ኛ_6እኛ ክፍል የመማሪያ ቋንቋ ሆኖ ከማገልገሉም ባሻገር የካፋ የዞን የሥራ ቀንቋም ጭምር ነው። ብዙ ያልተጠናበት በመሆኑ ለአጥኚዎች ክፍት ነው።