የቅጥ ቋንቋ
Appearance
የቅጥ ቋንቋ ማለት በአንድ የሙያ ዘርፍ ጥሩ የንድፍ ተመክሮን በተስተካከለ ዘዴ መግለጽ ማለት ነው። ባህሪውም የሚከተለውን ይመስላል
- ቀልብ ያሳደሩበትን ተፈጥሮዋዊ ድክመቶችን ማስተዋልና መሰየም
- የተሰየመ ግብ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ መፍትሔዎች ቁልፍ ባሕሪያትን መግለጽ
- ነዳፊውን ከድክመት ወደ ድክመት ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ደረጃ በደረጃ እንዲሄድ መርዳት
- በንድፉ ሂደቱ ብዙ መንገዶችን መፍቀድ
[en:Christopher_Alexander|ክርስቶፈር አለክሳንደር]