ደቡብ ሚንኛ (Bân-lâm-gú) በደቡብ ቻይና እንዲሁም በታይዋን የሚናገር ቋንቋ ነው። የመደበኛ ቻይነኛ ዘመድ ሆኖ ከሱ ጋር ግን ምንም መግባባት የለውም። 49 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። ወይም በቻይናዊ ጽሕፈት ወይም በላቲን ፊደል ሊጻፍ ይችላል።