ጊታር
Appearance
- ደግሞ ይዩ የጊታር ትምህርት መማሪያ
ጊታር በተወጠሩ ክሮች (ጅማት) አማካኝነት ድምፅ የሚፈጥር ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በጣቶች ወይም በመከርከሪያ ክሮቹን በመምታት ወይንም በመነካካት መጫወት ይቻላል። የጊታር ክፍሎች ዋናው ሣጥን እና አንገቱ ሲሆን በአንገቱ ላይ የሚያልፉ የተወጠሩ ጅማቶች (በመደበኛው ብዛታቸው ፮ (ስድስት) ሲሆን በሌሎች የጊታር አይነቶች ቁጥሩ ሊበዛ ይችላል።) አሉት።
== ዓይነት ==2
== አሠራር እና አካላቶች ==ልኬት
== ቅኝት2 ==a
- Instruments In Depth: The Guitar Archived ጁን 12, 2011 at the Wayback Machine ከ Bloomingdale የሙዚቃ ት/ት ቤት (ኦክሮበር, 2007)
- Stalking the Oldest Six-String Guitar Archived ሜይ 7, 2012 at the Wayback Machine
- Guitar physics Archived ዲሴምበር 9, 2010 at the Wayback Machine
- International Guitar Research Archive Archived ጁላይ 19, 2011 at the Wayback Machine