Jump to content

ጸሓፊ

ከውክፔዲያ

ጸሐፊ እና ደራሲ ማለት ነገሮችን በሚያይበት መንገድ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ታሪክን ባህላዊ ስነምግባርን እየሰጠ እንዲሁም ጊዜን እዉነትን ይዞ በሰዉ ልብ ላይ በሚቀር መልኩ እና ምእናብን በልቦለዶቻቸዉ እየገለፁ እና ታሪክን የሚዘክሩ ባለሙያዎች ናቸዉ። በአጠቃላይ ደራሲ ማለት የትዉልድ ላጲስ ነዉ። ታሪክን ሚዘክር እዉነትን ሚናገረዉ ግለሰቡ(ቧ) ደረሰ ወይም ደረሰች ይባላል።