2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
፪ኛው የዓለም ጦርነት
Infobox collage for WWII.PNG
ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት
ቀን ከነሐሴ ፳፮ ቀን ፲፱፻፴፩ እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.
ቦታ አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
ውጤት የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
ወገኖች
አላይድ ሀገራት

 የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 አሜሪካ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ብሪታንያ
 ቻይና (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ፈረንሳይ
 ፖላንድ
 ካናዳ
 አውስትራሊያ
 ኒው ዚላንድ
 ደቡብ አፍሪካ
 ዩጎዝላቪያ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ቤልጅግ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኔዘርላንድስ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ግሪክ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኖርዌይ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

የአክሲስ ሃያላት

 ጀርመን
 ጃፓን (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ጣሊያን (1940-43 እ.ኤ.አ.)
 ሮማንያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ሀንጋሪ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ቡልጋሪያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)


አጋዦች
 ፊንላንድ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ኢራቅ (1941 እ.ኤ.አ.)
 ታይላንድ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሣይ ቪቺ ፈረንሳይ (1940-44 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቅፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመንጣልያንጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ ከጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካየሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ።

በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ሲሆን

የዓለሙ ጦርነት፣ በየወራቱ (ይህ ካርታ የሚለወጥ ነው።)
የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች