ሁሉ አማረኝን ገበያ አታውጣት

ከውክፔዲያ

ሁሉ አማረኝን ገበያ አታውጣትአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ አማረኝን ገበያ አታውጣትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፍላጎትን በልኩ ማድረግ ጥሩ ነው። ሁሉን የሚፈልግ ሰው ክስረት ያመጣል ነው።