ለመሄድና ለመመለስ አዛዥ ራስ

ከውክፔዲያ

ለመሄድና ለመመለስ አዛዥ ራስአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሰው ልጅ ከሁሉ ሁሉ በጭንቅላቱ እንደሚመራ የሚያሳይ አባባል።