ሊዝቦን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሊዝቦንፖርቱጋል ዋና ከተማ ነው።

ቫስኮ ደ ጋማ ድልድይ

በጥንት የከተማው ስም ኦሊሲፖ ሆኖ በአንድ ግሪክ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ግሪኩ ጀግና ኦድሴውስ (ወይም ኡሊሴስ) ከትሮያስ (በትንሹ እስያ) ወጥቶ ባሕሮቹን ሲዞር እስከ አትላንቲክ ውቅያኖስ ድረስ ሄዶ ከተማውን ሠራ። ይሁንና ከግሪኮች በፊት የነበረ የፊንቄ ተጽእኖ በስነ ቅርስ ይታወቃል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,618,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 559,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°44′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°08′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች