ከ«ቅዝቃዛው ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 367501 ከ213.55.79.104 (ውይይት) ገለበጠ Ethiopian calendar years were correct
Tag: Undo
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Cold War Map 1980.svg|600px|thumb|የአለም ሁኔታ በ[[1972]] ዓም ([[1980 እ.ኤ.አ.]])]]
[[ስዕል:Cold War Map 1980.svg|600px|thumb|የአለም ሁኔታ በ[[1972]] ዓም ([[1980 እ.ኤ.አ.]])]]
'''«ቅዝቃዛው ጦርነት»''' ከ[[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] በኋላ በተለይ ከ[[አሜሪካ]]ና [[ሶቪዬት ሕብረት]] መካከል የነበረው መቀያየም ይገልጻል። ከ[[1937]] እስከ [[1982]] ዓም ድረስ ያለው ዘመን ነው።
'''«ቅዝቃዛው ጦርነት»''' ከ[[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] በኋላ በተለይ ከ[[አሜሪካ]]ና [[ሶቪዬት ሕብረት]] መካከል የነበረው መቀያየም ይገልጻል። ከ[[1937]] እስከ [[1991|1982]] ዓም ድረስ ያለው ዘመን ነው።


እነዚህ ሁለት ኃይለኛ አገራት መቸም «የሞቀ ጦርነት» ስላልነበራቸው ዘመኑ «ቅዝቃዛው ጦርነት» በመባል ታውቋል። እንዲያም ሁለቱ የ[[ኑክሌር መሣሪያ]] ሃያላት በመሆናቸው ጦርነቱ «የሞቀ» ከሆነ እንደ ሆነ «እርግጠኛ እርስ በርስ መጥፋት» ይሆን ነበር። የተረፈው አለም ወይም ከአንድ ወይም ከሌላው ወገን ወዳጅ ስለ ሆነ የአለም መጥፋት ማለት ነበር። ሁለቱ አገራት ግን በዛቻ፣ በሰላይ፣ በሴራ፣ በወኪል ጦርነት ይታገሉ ነበር። በተለይ አሜሪካ በ[[ቬትናም ጦርነት]]፣ በኋላም የሶቭየት ኅብረት በ[[አፍጋኒስታን ጦርነት]] ተዋጉ። የቅዝቃዛው ጦርነት ዘመን በሶቭየት ኅብረት ውድቀት በ1982 ዓም ያህል ጨረሰ።
እነዚህ ሁለት ኃይለኛ አገራት መቸም «የሞቀ ጦርነት» ስላልነበራቸው ዘመኑ «ቅዝቃዛው ጦርነት» በመባል ታውቋል። እንዲያም ሁለቱ የ[[ኑክሌር መሣሪያ]] ሃያላት በመሆናቸው ጦርነቱ «የሞቀ» ከሆነ እንደ ሆነ «እርግጠኛ እርስ በርስ መጥፋት» ይሆን ነበር። የተረፈው አለም ወይም ከአንድ ወይም ከሌላው ወገን ወዳጅ ስለ ሆነ የአለም መጥፋት ማለት ነበር። ሁለቱ አገራት ግን በዛቻ፣ በሰላይ፣ በሴራ፣ በወኪል ጦርነት ይታገሉ ነበር። በተለይ አሜሪካ በ[[ቬትናም ጦርነት]]፣ በኋላም የሶቭየት ኅብረት በ[[አፍጋኒስታን ጦርነት]] ተዋጉ። የቅዝቃዛው ጦርነት ዘመን በሶቭየት ኅብረት ውድቀት በ1991 ዓም ያህል ጨረሰ።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ12:23, 18 ኤፕሪል 2024

የአለም ሁኔታ በ1972 ዓም (1980 እ.ኤ.አ.)

«ቅዝቃዛው ጦርነት»ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት በኋላ በተለይ ከአሜሪካሶቪዬት ሕብረት መካከል የነበረው መቀያየም ይገልጻል። ከ1937 እስከ 1982 ዓም ድረስ ያለው ዘመን ነው።

እነዚህ ሁለት ኃይለኛ አገራት መቸም «የሞቀ ጦርነት» ስላልነበራቸው ዘመኑ «ቅዝቃዛው ጦርነት» በመባል ታውቋል። እንዲያም ሁለቱ የኑክሌር መሣሪያ ሃያላት በመሆናቸው ጦርነቱ «የሞቀ» ከሆነ እንደ ሆነ «እርግጠኛ እርስ በርስ መጥፋት» ይሆን ነበር። የተረፈው አለም ወይም ከአንድ ወይም ከሌላው ወገን ወዳጅ ስለ ሆነ የአለም መጥፋት ማለት ነበር። ሁለቱ አገራት ግን በዛቻ፣ በሰላይ፣ በሴራ፣ በወኪል ጦርነት ይታገሉ ነበር። በተለይ አሜሪካ በቬትናም ጦርነት፣ በኋላም የሶቭየት ኅብረት በአፍጋኒስታን ጦርነት ተዋጉ። የቅዝቃዛው ጦርነት ዘመን በሶቭየት ኅብረት ውድቀት በ1991 ዓም ያህል ጨረሰ።