ከ«የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
የ12.174.113.113ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit Disambiguation links
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Civil war 1861-1865.jpg|580px|thumb|የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት]]
[[ስዕል:Civil war 1861-1865.jpg|580px|thumb|የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት]]
'''የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት''' ከ[[1853]] እስከ [[1857]] ዓም ድረስ በ[[አሜሪካ]] ክፍላገራት መካከል የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ነው። [[ባርነት]] እስከዚያ ድረስ ሕጋዊ የነበረባቸው ደቡባዊ ክፍላገራት ተገንጥለው የራሳቸውን መንግሥት [[የአሜሪካ ኮንፌደራት ክፍላገራት]] አወጁ። በፕሬዝዳንት [[አብርሀም ሊንከን]] መሪነት ግን፣ ወደ ስሜን የቀሩት ተባባሪ ክፍላገራት አሸንፈው ኮንፌደራቶቹን ድል አደረጓቸውና ደቡቡን ወደ ኅብረቱ በግድ አስመለሱ። በአራት አመት ጦርነት ውስጥ ምናልባት 1 ሚልዮን ሰዎች ጠፉ። በአገሩ ውስጥ የነበሩት አራት ሚልዮን ባርዮች ያንጊዜ ነጻነታቸውን አገኙ፣ ባርነትም በ[[ሕገ መንግሥት]] ለውጥ ተከለከለ።
'''የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት''' ከ[[1861 እ.ኤ.አ.|1861]] እስከ [[1865 እ.ኤ.አ.|1865]] ዓም ድረስ በ[[አሜሪካ]] ክፍላገራት መካከል የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ነው። [[ባርነት]] እስከዚያ ድረስ ሕጋዊ የነበረባቸው ደቡባዊ ክፍላገራት ተገንጥለው የራሳቸውን መንግሥት [[የአሜሪካ ኮንፌደራት ክፍላገራት]] አወጁ። በፕሬዝዳንት [[አብርሀም ሊንከን]] መሪነት ግን፣ ወደ ስሜን የቀሩት ተባባሪ ክፍላገራት አሸንፈው ኮንፌደራቶቹን ድል አደረጓቸውና ደቡቡን ወደ ኅብረቱ በግድ አስመለሱ። በአራት አመት ጦርነት ውስጥ ምናልባት 1 ሚልዮን ሰዎች ጠፉ። በአገሩ ውስጥ የነበሩት አራት ሚልዮን ባርዮች ያንጊዜ ነጻነታቸውን አገኙ፣ ባርነትም በ[[ሕገ መንግሥት]] ለውጥ ተከለከለ።


{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}

እትም በ12:30, 18 ኤፕሪል 2024

የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት

የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት1861 እስከ 1865 ዓም ድረስ በአሜሪካ ክፍላገራት መካከል የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ነው። ባርነት እስከዚያ ድረስ ሕጋዊ የነበረባቸው ደቡባዊ ክፍላገራት ተገንጥለው የራሳቸውን መንግሥት የአሜሪካ ኮንፌደራት ክፍላገራት አወጁ። በፕሬዝዳንት አብርሀም ሊንከን መሪነት ግን፣ ወደ ስሜን የቀሩት ተባባሪ ክፍላገራት አሸንፈው ኮንፌደራቶቹን ድል አደረጓቸውና ደቡቡን ወደ ኅብረቱ በግድ አስመለሱ። በአራት አመት ጦርነት ውስጥ ምናልባት 1 ሚልዮን ሰዎች ጠፉ። በአገሩ ውስጥ የነበሩት አራት ሚልዮን ባርዮች ያንጊዜ ነጻነታቸውን አገኙ፣ ባርነትም በሕገ መንግሥት ለውጥ ተከለከለ።