መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ እማራለሁ

ከውክፔዲያ

መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ እማራለሁአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ የሚለውን ምሳሌ የሚቃወም። የመልክን ዋጋ ከፍ ከፍ የሚያረግ።