መስፍን ኃይሌ

ከውክፔዲያ

መስፍን ኃይሌ ዝነኛ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነው።

መስፍን ኃይሌ በሐረርጌ ከተማ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ከዚያም ወደ ዝቋላ መጥቶ የቄስ ትምህርት ተምሮ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የክብር ዘበኛ ሠራዊት ባልደረባ በመሆን ከ፲፱፻፵፫ እስከ ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. ድረስ እያገለገለ በመጠኑ ያንጎራጉር ነበር። በ፲፱፻፶ ዓ.ም. እንደገና የፖሊስ ባልደረባ በመሆን የቲያትርና የሙዚቃ ክፍል አባል ሆኖ በድምፃዊነቱ በመጫወት ጥሩ ዝናን አትርፏል።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]