መብራት ኃይል ስታዲየም
ከውክፔዲያ
መብራት ኃይል ስታዲየም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ ስታዲየም ነው። ስምንት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የመብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ መቀመጫ ሆኖ ያገለግላል።