ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል

ከውክፔዲያ

ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሹመት ጊዜ ጥቅምን ማግበስበስ የሚመክር ግን በአሁኑ ዘመን ይህ አይነት አስተሳሰብ ጉቦኝነትና የሞራል መላሸቅን እንደሚያመጣ ስለታወቀ በርግጥም ኋላ ቀር ተረትና ምሳሌ ነው።