ሳንስክሪት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሳንስክሪት ጥንታዊ የሕንድ ቋንቋ ነበር። ለሕንዱቡዳ እና ለጃይን ሃይማኖቶች እንደ ቅዱስ ቋንቋ ተቆጠረ። ብዙ ዘመናዊ ቋንቋዎች እንደ ህንዲ ማራጢ ወዘተ. የወጡ ከሳንስክሪት ነው። በዚህ ረገድ እንደ ሮማይስጥአውሮጳ ወይም እንደ ግዕዝኢትዮጵያ የሚመስል ሁናቴ አለው። እስከ ዛሬም ድረስ ከሕንድ 22 ይፋዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይገኛል።

[ለማስተካከል] ፊደል

በብዙ አይነት ፈደሎች ሊጻፍ ይቻላል።

አጠራር: ሺቮ ርክሽቱ ጊርቫንባሻርሳስቫድትትፕራን።
ትርጉም: «በአማልክት ቋንቋ ደስ ያሉትን ሺቫ ይባረካቸው።»

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች