ስምህን ቄስ ይጥራው

ከውክፔዲያ

ስምህን ቄስ ይጥራውአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እርግማን። ሙት። ስትሞት ቄስ ስምህን ይጥራው።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንተ ደደብ ስምህን ቄስ ይትራው