ሽሮ ፍርፍር

ከውክፔዲያ

ሽሮ ፍርፍርን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሽንኩርቱን እስኪበስል ድረስ በዘይት ማቁላላት፣ ከዚያ በኋላም በርበሬና ቲማቲም መጨመር፣ በነጭ ሽንኩርትና ጨው ማጣፈጥ፣ የሽንብራውን ዱቄት በውኃ በጥብጠን ቁሌቱ ላይ መጨመር፤ ሳያቋርጡ ማማሰል በሚገባ እስኪበስል፡፡