ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል

ከውክፔዲያ

ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጊዜ ሂደት ጠንካራ የነበረው ደካማ ይሆናል፣ ደካማው ጠንካራ፣ በዚህ ጊዜ በአንድ ወቅት ደካማ የነበረው ጊዜ ሲለወጥ የጠንካራው የበላይ ይሆናል