ቆርሶ ያላጎረሱትን ቀዶ ያላለበሱትን ብላቴና ማዘዝ አይገባም

ከውክፔዲያ

ቆርሶ ያላጎረሱትን ቀዶ ያላለበሱትን ብላቴና ማዘዝ አይገባምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለሚሰራ ስራ ክፍያ ያስፈልገዋል፣ በሌላ ቋንቋ የባሪያ ስርዓትን የሚቃወም