ቤልሞፓን

ከውክፔዲያ

ቤልሞፓንቤሊዝ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 12,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°48′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው መጀመርያ በ1958 ዓ.ም. ተሠርቶ፣ በ1962 ዓ.ም. የመንግሥት መቀመጫ ወደዚያ ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ።