ቤሊዝ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ቤሊዝማዕከል አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ቤልሞፓን ነው። መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን ከዚህ በላይ እስፓንኛ እና ጋሪፉና ይናገራሉ።