ግሪንላንድ

ከውክፔዲያ

ግሪንላንድ
Kalaallit Nunaat
Grønland

የግሪንላንድ ሰንደቅ ዓላማ የግሪንላንድ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Nunarput utoqqarsuanngoravit
Nuna asiilasooq
የግሪንላንድመገኛ
የግሪንላንድመገኛ
ዋና ከተማ ኑክ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ግሪንላንድኛ
ዳንኛ
መንግሥት
ንግስት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ዴንማርክ ግዛት
ማርግሬት ሁለተኛ
ኪም ኪልሰን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
2,166,086
83.1
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
56,483
ገንዘብ የዳኒሽ ክሮን
ሰዓት ክልል UTC +0 እስከ –4
የስልክ መግቢያ +299
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .gl

ግሪንላንድ (ወይም ካላሊት ኑናት) በስሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ያለ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በዴንማርክ ግዛት ውስጥ ራስ-ገዥ ክፍላገር ነው።